Nigussie Bayu ICT Solutions | ንጉሴ ባዩ አይሲቲ ሶሉሽንስ


Mobile +251 984 717585
Sub City Bole
Woreda 07
LocationBole, Addis Ababa, Ethiopia
Primary CategoryComputers & Accessories Sales & Maintenance
Nigussie Bayu ICT Solutions | ንጉሴ ባዩ አይሲቲ ሶሉሽንስ

ንጉሴ ባዩ አይሲቲ ሶሉሽንስ የምንሰጣችው አገልግሎት

  • ኮምፒዩተር እና ተዛማች ዕቃዎች
  • የህትመት እና ማስታወቂያ ስራ
  • ሶፍትዌር
  • የኮምፒዩተር ጥገና
  • ጂፒኤስ ገጠማ

n6.jpg

 

✅የመኪና ስርቆት ፣ የጭነት መጭበርበር ፣ የነዳጅ ስርቆት  እንዲሁም  የስራ ጉድለት ለባለንበረቶች የቀን ተቀን  ጭንቀት በሆነበት በዚህ ወቅት የGps ቴክኖሎጂ መኪናዎት ላይ ማስገጠም ግዴታ ሆኗል። ስለዚህ

1. ለግል መኪና ባለንብረቶች መኪናዎ በሚነካካበት ጊዜ ወይም ቭይብቴሽን ካለ ወደ ስልኮ የሚደውላል። የመኪናዎትን ሞተር በስልኮ መቆለፋ የሚችሉበት። መኪናዎ ቢሰረቅ በስልኮ መኪናዎ ወዴት እንደተወሰደ የሚያሳውቅ ጥራት ያለው ጂፒኤስ ከ10 አመት ልምድ ካለው ባለሙያ ይገጠምልዎታል ። ዋጋ 7,500

2. ለግል መኪና ባለንብረቶች መኪናዎ በሚነካካበት ጊዜ ወይም ቭይብቴሽን ካለ ወደ ስልኮ የሚደውላል። ተሽከርካርውን ከመይሽከረክረው ባለሙያ ጋር ማውራት የሚያስችል ማይክ የተገጠመለት።  የመኪናዎትን ሞተር በስልኮ መቆለፋ የሚችሉበት። መኪናዎ ቢሰረቅ በስልኮ መኪናዎ ወዴት እንደተወሰደ የሚያሳውቅ ጥራት ያለው ጂፒኤስ ከ10 አመት ልምድ ካለው ባለሙያ ይገጠምለዎታል ።ዋጋ 9,500

3.  ለስራ ወይም ለጭነት መኪና ባለንብረቶች በስልክ ወይም በኮምፑተር የሰራውን ወይም የተጓዘውን ቢያጆ የነዳጅ ፍጆታ ወይም የተጓዘውን ኪሎሜትር ከነዳጅ ጋር አጣምሮ ያሳውቅዎታል፣ መኪናዎ ታንከር ውስጥ አሁናዊ የነዳጅ መጠን ያሳውቅዎታል፣ መኪናዎ የቀዳውን ነዳጅ በስልክዎ በተቀዳበት ቅጽበት ይገልጽልዎታል። ውሃን መቋቁም እንዲችል ሁኖ የተሰራ ከ10 በላይ ልምድ ባለው ቴክንሺያን እናስገጥምልዎታለን፡
       ዋጋ የመኪናውን ኤለክትሪክ ሲስተም ከተጠቅምን በ90 % አኩይሬሲ 12,500
        ዘመኑ ያፈራውን አልትራሶኒክ ሴንሰር ተጠቅመን በ99 % አኪዩሬሲ 25,000

n17.jpg

Nigussie Bayu ICT Solutions :- is an ICT product supplier and services provider company in Addis Ababa, Ethiopia.

Our services

  • Computers & Accessories Supply
  • Antivirus & Operating system Licenses
  • Software installation
  • Computer wholesale
  • Printing and advertising service
  • Computer maintenance
  • GPS


 


Products and Services(20 Images)